Tuma Wallet
Customer Support Job
Application Requirements
መመርያ እና መስፈርቶች
Job application information
የስራ ማመልከቻ መረጃ
- ይህ ፖርታል ለ Tuma Wallet Customer Support ስራ ለማመልከት ብቻ የተዘጋጀ ነው።
- እያንዳንዱ ተጠቃሚ ማመልከት የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው።
- ለማመልከት በ Tuma Wallet አካውንትዎ (Account number እና Password) መግባት አለብዎት።
Applicant requirements
የአመልካች መስፈርቶች
- ንቁ የ Tuma Wallet አካውንት ያለዎት።
- Information System፣ Computer Science፣ Information Technology፣ Information Science ወይም ሌላ ዘርፍ የሚማሩ ወይም የጨረሱ።
- ለማመልከቻው ክፍያ የሚበቃ የ Tuma Wallet ቀሪ ሂሳብ ያለዎት።
Required information
የሚያስፈልጉ መረጃዎች
- Account number (የመግቢያ ስምዎ)
- Department
- በአሁኑ ሰዓት እየተማሩ መሆንዎ ወይም መጨረስዎ
- ጾታ እና ዕድሜ
- የ Billing ስልክ ቁጥርዎ በአካውንትዎ ውስጥ መመዝገብ አለበት።
Required phone screenshot
የስልክ መረጃ Screenshot
- ወደ ስልክዎ Setting ይግቡ፣ My Phone የሚለውን ይንኩ እና ሙሉ የስልክ መረጃ የሚያሳይ Screenshot ያንሱ።
- ፎቶው JPG፣ PNG ወይም WebP መሆን አለበት፣ መጠኑም ከ 5 MB መብለጥ የለበትም።
Student ID requirement
የተማሪ መታወቂያ
- የተማሪ መታወቂያ (Student ID) ፎቶ ግልጽ እና ሙሉ በሙሉ እንዲነበብ ሆኖ መነሳት አለበት።
- ፎቶው JPG፣ PNG ወይም WebP መሆን አለበት።
Telegram availability
የ Telegram ቆይታ
- በቀን ለ 6 ሰዓት ሙሉ በ Telegram Online መቆየት መቻል አለብዎት።
Application fee information
የማመልከቻ ክፍያ
- ማመልከቻውን ለማስገባት 25 ETB ከ Tuma Wallet ቀሪ ሂሳብዎ ይቀነሳል።
- ክፍያው የሚፈጸመው "Pay and Submit" ሲነኩ ብቻ ነው።
24-hour refund information
የ 24 ሰዓት ገንዘብ ተመላሽ
- ገንዘቡ ከ 24 ሰዓት በኋላ ወደ Tuma Wallet አካውንትዎ ተመላሽ ይሆናል።
- ከዚያ በኋላ ገንዘቡን አውጥተው መጠቀም ይችላሉ።
- ተመላሽ ሲደረግ በኢሜይል እናሳውቅዎታለን።
Training process
የስልጠና ሂደት
- ተቀባይነት ካገኙ ለአንድ ሳምንት Online ስልጠና ይሰጣል።
Online examination
Online ፈተና
- ከስልጠና በኋላ Online ፈተና ይሰጣል።
Final training
የመጨረሻ ስልጠና
- ፈተናውን ካለፉ በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል ለሚካሄደው ለአንድ ሳምንት ስልጠና ብቁ ይሆናሉ።
Employment process
የቅጥር ሂደት
- ከስልጠናው በኋላ በቀጥታ ወደ ስራ ይገባሉ።