Tuma Wallet

Customer Support Job
Application Requirements

መመርያ እና መስፈርቶች

Job application information

የስራ ማመልከቻ መረጃ

  • ይህ ፖርታል ለ Tuma Wallet Customer Support ስራ ለማመልከት ብቻ የተዘጋጀ ነው።
  • እያንዳንዱ ተጠቃሚ ማመልከት የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው።
  • ለማመልከት በ Tuma Wallet አካውንትዎ (Account number እና Password) መግባት አለብዎት።

Applicant requirements

የአመልካች መስፈርቶች

  • ንቁ የ Tuma Wallet አካውንት ያለዎት።
  • Information System፣ Computer Science፣ Information Technology፣ Information Science ወይም ሌላ ዘርፍ የሚማሩ ወይም የጨረሱ።
  • ለማመልከቻው ክፍያ የሚበቃ የ Tuma Wallet ቀሪ ሂሳብ ያለዎት።

Required information

የሚያስፈልጉ መረጃዎች

  • Account number (የመግቢያ ስምዎ)
  • Department
  • በአሁኑ ሰዓት እየተማሩ መሆንዎ ወይም መጨረስዎ
  • ጾታ እና ዕድሜ
  • የ Billing ስልክ ቁጥርዎ በአካውንትዎ ውስጥ መመዝገብ አለበት።

Required phone screenshot

የስልክ መረጃ Screenshot

  • ወደ ስልክዎ Setting ይግቡ፣ My Phone የሚለውን ይንኩ እና ሙሉ የስልክ መረጃ የሚያሳይ Screenshot ያንሱ።
  • ፎቶው JPG፣ PNG ወይም WebP መሆን አለበት፣ መጠኑም ከ 5 MB መብለጥ የለበትም።

Student ID requirement

የተማሪ መታወቂያ

  • የተማሪ መታወቂያ (Student ID) ፎቶ ግልጽ እና ሙሉ በሙሉ እንዲነበብ ሆኖ መነሳት አለበት።
  • ፎቶው JPG፣ PNG ወይም WebP መሆን አለበት።

Telegram availability

የ Telegram ቆይታ

  • በቀን ለ 6 ሰዓት ሙሉ በ Telegram Online መቆየት መቻል አለብዎት።

Application fee information

የማመልከቻ ክፍያ

  • ማመልከቻውን ለማስገባት 25 ETB ከ Tuma Wallet ቀሪ ሂሳብዎ ይቀነሳል።
  • ክፍያው የሚፈጸመው "Pay and Submit" ሲነኩ ብቻ ነው።

24-hour refund information

የ 24 ሰዓት ገንዘብ ተመላሽ

  • ገንዘቡ ከ 24 ሰዓት በኋላ ወደ Tuma Wallet አካውንትዎ ተመላሽ ይሆናል።
  • ከዚያ በኋላ ገንዘቡን አውጥተው መጠቀም ይችላሉ።
  • ተመላሽ ሲደረግ በኢሜይል እናሳውቅዎታለን።

Training process

የስልጠና ሂደት

  • ተቀባይነት ካገኙ ለአንድ ሳምንት Online ስልጠና ይሰጣል።

Online examination

Online ፈተና

  • ከስልጠና በኋላ Online ፈተና ይሰጣል።

Final training

የመጨረሻ ስልጠና

  • ፈተናውን ካለፉ በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል ለሚካሄደው ለአንድ ሳምንት ስልጠና ብቁ ይሆናሉ።

Employment process

የቅጥር ሂደት

  • ከስልጠናው በኋላ በቀጥታ ወደ ስራ ይገባሉ።

Dear Customer Please ON DATA or WiFi !
=

የInternet connection ችግር ነው። እባክዎ WiFi ወይም Data ያብሩ።